{"componentChunkName":"component---src-templates-verse-by-verse-template-tsx","path":"/6/35","result":{"pageContext":{"data":"{\"languageCode\":\"am\",\"chapterNumber\":6,\"verseNumber\":35,\"verses\":[{\"translationCode\":\"am-sadiq\",\"translator\":\"Muhammed Sadiq and Muhammed Sani Habib\",\"translationName\":\"ሳዲቅ & ሳኒ ሐቢብ\",\"text\":\"(ኢስላምን) መተዋቸውም ባንተ ላይ ከባድ ቢኾንብህ በምድር ውስጥ ቀዳዳን ወይም በሰማይ ውስጥ መሰላልን ልትፈልግና በተአምር ልትመጣቸው ብትችል (አድርግ)፡፡ አላህም በሻ ኖሮ በቅኑ መንገድ ላይ በሰበሳባቸው ነበር፡፡ ከተሳሳቱትም ሰዎች በፍጹም አትኹን፡፡\"}],\"textArabic\":\"وَإِنْ كَانَ كَبُرَ عَلَيْكَ إِعْرَاضُهُمْ فَإِنِ اسْتَطَعْتَ أَنْ تَبْتَغِيَ نَفَقًا فِي الْأَرْضِ أَوْ سُلَّمًا فِي السَّمَاءِ فَتَأْتِيَهُمْ بِآيَةٍ ۚ وَلَوْ شَاءَ اللَّهُ لَجَمَعَهُمْ عَلَى الْهُدَىٰ ۚ فَلَا تَكُونَنَّ مِنَ الْجَاهِلِينَ\"}"}},"staticQueryHashes":[]}